የመጨረሻው ሳምንት ድላቸውን ለማስቀጠል የሚፋለሙት ሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። ስሑል…
ባህር ዳር ከተማ
ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ባህር ዳር ከተማዎች ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብለዋል። 12 ሰዓት ሲል በዋና…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የጣና ሞገዶቹን ከ ቡናማዎቹ የሚያፋልመው ተጠባቂ ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር ነው። በሰላሣ አራት ነጥቦች 4ኛ ደረጃ…
ሪፖርት | የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ያለ ጎል ተፈፅሟል
የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር ከተማን ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በፍቅረሚካኤል ዓለሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለዐ በመርታት ከመሪው ያላቸውን ርቀት ማጥበብ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ነብሮቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰላሣ ነጥቦች 4ኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ከተማ…
ሪፖርት | ፋሲል እና ባህር ዳርን ያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የደርቢ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በኢዮብ ሰንደቁ ፋሲል…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ባህርዳር ከተማ
በመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኙት ዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የሚፋለሙበት ተጠባቂው ደርቢ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ነው።…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በጎል ፌሽታ ታጅበው ፈረሰኞቹን አሸንፈዋል
ባህርዳር ከተማዎች በወንድወሰን በለጠ ሦስት ጎሎች ታግዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ የ4ለ1 ድል ተቀዳጅተዋል። ሳምንቱን የሚያሳርገው እና…

