ብርቱካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው ለማምለጥ የጣና ሞገዶቹ ደግሞ መሪዎቹን እግር በእግር ለመከታተል የሚፋለሙበት ጨዋታ በሁለቱም ቡድኖች በኩል…
ባህር ዳር ከተማ
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና የመቻል ጨዋታ ግብ አልባ ሆኖ ተጠናቋል
የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል።…
ሪፖርት | ሙከራ አልባው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
እንደ ተጠባቂነቱ ያልነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባህር ዳር ከተማ ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ባለፈው ሳምንት አቻ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ባህር ዳር ከተማ
ሀምራዊ ለባሾቹ ከሰንጠረዡ አካፋይ ከፍ ለማለት የጣና ሞገዶቹ ደግሞ ከመሪው ጋር ያላቸውን ልዩነት ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት…
ባህርዳር ከተማ በመርሐ-ግብር ሽግሽጉ ዙሪያ ቅሬታ አሰምቷል
ዛሬ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሚጫወተው ባህር ዳር ከተማ አግባብ በሌለው ምክንያት ጨዋታው እንዲራዘም ተደርጓል በሚል ቅሬታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ባህርዳር ከተማ
ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ የሚያፋልመው በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለው ጨዋታ የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻ ሳምንት ድላቸውን ለማስቀጠል የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ ነጥብ 3ኛ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስትን በሰፊ ጎል ልዩነት ረተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ 5 ጎል ባስመለከተን ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች መቐለ 70 እንደርታን 4-1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡናዎች በደጋፊዎቻቸው ፊት በፍቅረኢየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ ግብ የጣና ሞገዶችን አሸንፈዋል። በኢዮብ ሰንደቁ በ25ተኛ ሳምንት መርሐግብር…

