በ12ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ሊጉ ዳግም በቀጥታ ስርጭት ሽፋን በሚያገኝበት ዕለት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ…
ድሬዳዋ ከተማ
አሰልጣኝ አሥራት አባተ እና ድሬዳዋ ከተማ ተለያይተዋል
ብርቱካናማዎቹ ከዋና አሠልጣኛቸው አሥራት አባተ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ይፋ አድርገዋል። በያዝነው የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓመት ካደረጓቸው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 መቻል
“የራሳችን ስህተቶች ናቸው ዋጋ ያስከፈሉን” አሰልጣኝ አሥራት አባተ “ጨዋታው በፈለግነው መንገድ ነው የሄደልን” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አሳክቷል
መቻል የሊጉ 8ኛ ድሉን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ባለፈው…
መረጃዎች| 44ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
“ከፍተኛ ትግል አድርገን ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ችለናል” አሰልጣኝ አስራት አባተ “ሽንፈት ላይ ስትሆን ሁልጊዜ በጣም ስህተቶች…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከናፈቀው ድል ጋር ታርቋል
ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ እና ካርሎስ ዳምጠው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…
መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያሰናዳናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ፋሲል ከነማ
“የጌታነህ ወደ ጎል መቅረብ ግን የበለጠ ቡድኑን የሚያነሳሳ ነው” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ማሻሻል ያለብንን ነገሮች እያሻሻልን…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ ድል ተመልሷል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ድሬዳዋ እና ፋሲል…

