ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ከሰዓት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ጋር በይፋ የቅጥር ስምምነት ተፈራርሟል። ለሁለት…
ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የካሳዬ አራጌን ሹመት ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ቡና ከወራት በፊት ቡድኑን በአሰልጣኝነት እንዲረከብ ከስምምነት ከደረሰው ካሳዬ አራጌ ጋር ዛሬ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ…
ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሐሙስ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጠርቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ2008…
ከኢትዮጵያ ቡና የለቀቀው ግብ ጠባቂ ወደ ኬንያ አምርቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡናን ግብ ሲጠብቅ የነበረው ኢስማኤል ዋቴንጋ የኬንያው ክለብ ሶፋፓካን ተቀላቅሏል፡፡ የዩጋንዳው ቫይፐርስን…
ኢትዮጵያ ቡናዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፉት ሰባት ቀናት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል። ከጥቂት…
ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ሲስማማ በቅርብ ቀናት በይፋ ይፈራረማል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወልዋሎ ቆይታ ያደረገው…
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ታፈሰ ሰለሞንን ማስፈረም ችለዋል። የቀድሞው የኒያላ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ብስራት ገበየሁ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ
ኢትዮጵያ ቡና የወልቂጤ አምበል የነበረው ብስራት ገበየሁን የክለቡ ሰባተኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አስታውቋል። ከቅዱስ…
አሥራት ቱንጆ ከቡና ጋር ይቀጥላል
ከሰበታ ከተማ ጋር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው አሥራት ቱንጆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሶ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው…
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ክፍል ተጫዋች አስፈረመ
በዚህ ሳምንት ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎቹ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዚህ ዝውውር መስኮት…