በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡናን ግብ ሲጠብቅ የነበረው ኢስማኤል ዋቴንጋ የኬንያው ክለብ ሶፋፓካን ተቀላቅሏል፡፡ የዩጋንዳው ቫይፐርስን…
ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡናዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፉት ሰባት ቀናት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል። ከጥቂት…
ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ሲስማማ በቅርብ ቀናት በይፋ ይፈራረማል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወልዋሎ ቆይታ ያደረገው…
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ታፈሰ ሰለሞንን ማስፈረም ችለዋል። የቀድሞው የኒያላ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ብስራት ገበየሁ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ
ኢትዮጵያ ቡና የወልቂጤ አምበል የነበረው ብስራት ገበየሁን የክለቡ ሰባተኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አስታውቋል። ከቅዱስ…
አሥራት ቱንጆ ከቡና ጋር ይቀጥላል
ከሰበታ ከተማ ጋር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው አሥራት ቱንጆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሶ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው…
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ክፍል ተጫዋች አስፈረመ
በዚህ ሳምንት ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎቹ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዚህ ዝውውር መስኮት…
“ቁጭ ብለን ማሰብ አለብን ” አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ
በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡና ፊቱን ወደ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ አዙሮ የቀድሞ ተጫዋቹና አሰልጣኝ የነበረው ካሳዬ አራጌን…
ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ዘግየት ብለው ወደ ተጨዋቾች ዝውውር የገቡት ኢትዮጵያ ቡናዎች አምስተኛ ተጨዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ከጣና ሞገዶቹ ጋር ጥሩ…
ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና ሐብታሙ ታደሰን ዛሬ ማስፈረም ችሏል። የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ሐብታሙ ከቡሌ ሆራ ወልቂጤን ከተቀላቀለ…