ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል በመወጣት የነጥብ ልዩነቱን አስፍቷል። በቀኝ መስመር ተከላካይነት ጥሩ…
ፋሲል ከነማ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ
ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹን የሚያቆም አልተገኘም
በ15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ፋሲል ከነማ ከአራት ጨዋታ በኋላ ከግብ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-fasil-kenema-2021-03-06/” width=”100%” height=”2000″]
ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ እና የውድድር ዘመኑን የቻምፒዮንነት ጉዞ ከሚወስኑ መርሐ ግብሮች አንዱ የሆነው የቡና እና ፋሲል…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
እጅግ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገው ይህ ጨዋታ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ…
“ነገ ደጋፊዎቻችን ከእኛ ጥሩ ነገር ይጠብቁ” ሀብታሙ ተከስተ
ነገ ረፋድ ከሚደረገው ተጠባቂው የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በፊት የዐፄዎቹ የአማካይ መስመር ተጫዋች ስለ…
በፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታ ዙርያ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል
በውዝግብ ታጅቦ በተጠናቀቀው የፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላይ የታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶችን የመረመረው የአወዳዳሪው አካል…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን የዐፄዎቹን እና የፈረሰኖቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ስድስት የድል ጨዋታዎች በኋላ በ12ኛ…
በዛብህ መለዮ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ማስተላለፍ ስለፈለገው መልዕክት ይናገራል
ፋሲል ከነማ ድሬዳዋን በረታበት ጨዋታ ቀዳሚውን ጎል በማስቆጠር የተለየ የደስታ አገላለጽ ያሳየው በዛብህ መለዮ ሀሳቡን ለሶከር…

