የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-1 ሀዋሳ ከተማ

በትግራይ ዓለምአቀፍ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ መቐለን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የሊጉን መሪ በዚህ…

ሪፖርት | መቐለ በሜዳው በሀዋሳ ተሸንፎ የሊጉን መሪነት አስረክቧል

በትግራይ ስታድየም በተደረገው የዛሬ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ የመቐለ 70 እንደርታን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት ደረጃውን አሻሽሏል።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ ሃዋሳ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-1 ሀዋሳ ከተማ

የጅማ አባጅፋር እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ ዩሱፍ…

ሪፖርት | ኦኪኪ ከአደጋ በተረፈበት ጨዋታ ጅማ እና ሀዋሳ አቻ ተለያይተዋል

ከ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በጅማ ስታድየም የተከናወነው የጅማ አባ ጅፋር እና ሀዋሳ ከተማ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ

የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ቀዳሚ ትኩረት በሆነው የአባ ጅፋር እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሜዳው…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና

የ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሀዋሳ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡናን አገናኝቶ በሲዳማ ቡና 1-0…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሦስተኛ ከፍ አድርጓል

ሁለቱ የሀዋሳ ክለቦችን ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በሲዳማ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት የሀዋሳ እና ሲዳማ ጨዋታ ይሆናል። በ22ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግደው የተመለሱት ሀዋሳ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ

ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ስሑል ሽረ እና ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

Continue Reading