ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገላቸው ሦስቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋቾች መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣዮቹ ቀናት…
ዝ ክለቦች
ፈረሰኞቹ ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል
ባለፉት ዓመታት በሀምበሪቾ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…
አዞዎቹ ቶጎዋዊ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተስማሙ
አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብጠባቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…
ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂውን አገልግሎት አያገኝም
በነገው ዕለት በካፍ ኮፌዴሬሽን የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኬኒያ ያቀኑት ቡናማዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ግልጋሎት…
ስሑል ሽረ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው አስፈረሙ
የዓብስራ ሙልጌታ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል
በመቀመጫ ከተማቸው ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ አብረዋቸው የሚሠሩትን ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል። ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ለቀጣዮቹ ዓመታት…
አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …
ፈረሰኞቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው
የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ዳግም ያገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በቢሾፍቱ ከተማ ማከናወን ይጀምራሉ። ያለፈውን የውድድር ዘመን…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ ወደ ዩጋንዳ ያቀናል
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው ንግድ ባንክ ከሜዳ ውጭ ለሚያደርገው ጨዋታ ነገ ወደ ስፍራው እንደሚያቀና ታውቋል። የወቅቱ…

