በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ሠራተኞቹ ሰባተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። በምሽቱ መርሐግብር ወልቂጤዎች…
ሪፖርት | የሊጉ መሪ ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል
በመጀመሪያው አጋማሽ በባህር ዳር በተቆጠሩበት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 ሲመራ የነበረው ንግድ ባንድ በመጨረሻዎቹ…
ፌዴሬሽኑ ወልቂጤ ከተማ ላይ ከባድ ቅጣትን እጥላለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾቹ የጠየቁትን ካልፈፀመ ለሌሎች ክለቦች አስተማሪ የሆነ ቅጣትን አስተላልፋለሁ ብሏል።…
ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊጉ ከመቋረጡ አስቀድሞ የተካሄደው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ባለድል አድርጎ ተገባዷል። ሀድያ…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል
በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹን ከሰባት ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ሲመልስ ሲዳማ ቡናዎች ተከታታይ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለሻምፒዮንነት ተቃርቧል
በሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ ግደይ ግብ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን ወደ አምስት…

