ወደ ስጋት ቀጠናው የቀረበው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በሰንጠረዡ አናት በምቾት የተደላደለው ኢትዮጵያ መድን የሚያደርጉት ጨዋታ ከዚህ…
ዝ ክለቦች

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስትን በሰፊ ጎል ልዩነት ረተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ 5 ጎል ባስመለከተን ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች መቐለ 70 እንደርታን 4-1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በአሥራት ቱንጆ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 አሸንፎ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ልዩነት ወደ አምስት…

ሪፖርት | ጦሩ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
መቻሎች ሽመልስ በቀለ በሁለቱም አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ታጅበው አዳማ ከተማን 2ለ0 ረተዋል። አዳማ ከተማ በ25ኛው…

ሪፖርት | የበዓል ምሽት ጨዋታው ያለ ጎል ተጠናቋል
በሀያ ስድስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ ጨዋታው ያለ ጎል ተገባዷል።…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን በተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ሲዳማ ቡና ሦስተኛውን ተከታታይ የ1ለ0 ድል ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
አርባምንጭ ከተማ እና ስሑል ሽረ የሚያደርጉት ጨዋታ በበዓለ ትንሳሤው ዕለት የሚደረግ ሁለተኛው መርሐግብር ነው። ሁለተኛውን ዙር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
ሁለቱ ቡናዎች የድል መንገዳቸውን ለማስቀጠል በዕለተ ትንሣኤ የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ሰላሣ ዘጠኝ ነጥቦች በመሰብሰብ ከመሪው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከ8 ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3-1 በማሸነፍ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል። በኢዮብ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አሳክተዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 3ለ1 አሸንፏል። 09፡00 ሲል በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…