ተጠባቂውን ጨዋታ የተመለከትንበት ዳሰሳችንን እነሆ ብለናል። ጠንካራ ስብስብ እና ጥሩ መዋቅር ካላቸው ቡድኖች ውስጥ የሚጠቀሱት ባህርዳር…
ዝ ክለቦች
ሦስቱ ወንድማማቾችን ያገናኘው የሰበታ እና ቡና ጨዋታ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት መክፈቻ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከሰበታ ከተማ ጋር ያገናኘው ጨዋታ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የነገውን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሳሳችን ተመልክተነዋል። ወላይታ ድቻ ብርቱ ፉክክር ካደረገበት የፋሲሉ ጨዋታ መልስ ወደ ድል ለመመለስ…
“እንዲህ ያለ ነገር በእግርኳስ ያጋጥማል” – ምኞት ደበበ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ ሲለያዩ በሁለቱም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-1 ሀዋሳ ከተማ
ከዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው –…
ሪፖርት | ጅማ እና ሀዋሳ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች አቻ ተለያይተዋል
በሁለቱም መረቦች ላይ የተቆጠሩት የምኞት ደበበ ጎሎች የጅማ እና የሀዋሳን ጨዋታ በ 1-1 ውጤት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-2 ሰበታ ከታማ
ከቡና እና ሰበታ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሣዬ…
ሪፖርት | ቡና ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አሳክቷል
ረፋድ ላይ በተደረገው የአምስተኛ ሳምንት መክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከታማን 3-2 አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ቡና ዊልያም…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ
የጅማ እና ሀዋሳን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። የጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመት የሚቃናበት ጊዜ ቅርብ አይመስልም።…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
ነገ የሚጀምረው አምስተኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ቀዳሚ ጨዋታን አስመልክተን ይህን ብለናል። ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ሽንፈቱን…

