የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በፈረሰኞቹ 4-2 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በኃላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

አራተኛው የጨዋታ ሳምንት በተጀመረበት የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከታማን 4-2 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በሁለተኛው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የሊጉ የረጅም ጊዜ የግንኙነት ታሪክ ያላቸው ቡድኖችን የሚያገናኘውን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አንስተናል። ሀዋሳ ከተማ ደካማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመጨረሻ ጨዋታዎቻቸው ሀዋሳ ከተማን ያሸነፉት ቡድኖች እርስ በእርስ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው…

ቡና ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ ቡና እና ቡና ባንክ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል። ስምምነቱን…

ሲዳማ ቡና ክስ መስርቷል

ዛሬ በሀዲያ ሆሳዕና ሽንፈት የገጠመው ሲዳማ ‘ተጫዋቾቼን እንዳልጠቀም ተደርጊያለሁ’ ሲል የክስ ሪዘርቭ አስይዟል። ዛሬ በሁለተኛ የሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-3 ሀዲያ ሆሳዕና

በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ግጥሚያ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ካሸነፈ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን…

ሪፖርት | የሀዲያ ሆሳዕና የድል ጉዞ ቀጥሏል

የውጪ ዜጎች በደመቁበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል። በሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው ሲዳማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 አዳማ ከተማ

ከዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርጋለች። አሰልጣኝ ፋሲል…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

ረፋድ ላይ በተከናወነው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ባህር…