በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል። ዐጼዎቹ…
ዝ ክለቦች
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ፋሲል ከነማ ሸንፈት አስተናግዷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል።…
ዩኤስ ሞናስቲር ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2013 FT’ ሞናስቲር 2-0 ፋሲል ከነማ 3′ ዓሊ አል-ኦማሪ 57′ ፋህሚ ቤን…
Continue Readingወደ ካፍ ያመራው የመቐለ 70 እንደርታ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት…
አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ዝግጅታቸው ይናገራሉ
የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለኮንፌፌሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ቡድናቸው ስላደረገው ዝግጅት፣ የቡድኑ ወቅታዊ ሁኔታ…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት የውጪ ዜጋ ተከላካዮችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ዝውውሮችን ከፈፀሙ በኋላ ከነባሮቹ ጋር በማቀናጀት ያለፉትን ሳምንታት በሆሳዕና ከተማ ቅድመ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዊ አሰልጣኝ…
የኤርነስት ሚድንዶርፕን ስንብት ተከትሎ የፈረሰኞቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ የተሾመው ማሂር ዴቪድስ ማነው? በቅርቡ ረጅም ልምድ ያካበቱትን…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| ፋሲል ከነማዎች ቱኒዚያ ደርሰዋል
በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲርን ከሜዳ ውጭ የሚገጥመው ፋሲል ከነማ ቱኒዝያ ገብቷል ። ዐፄዎቹ…
መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ ወደ ካፍ አምርቷል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ መፍትሄ ያስገኛል የተባለ ደብዳቤ ወደ ካፍ ተልኳል።…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ከክለቡ ተሰናበቱ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የጀርመናዊውን አሰልጣኝ የልቀቁኝ ጥያቅ ተቀብሎ ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ በፌስቡክ ገፁ የሰፈረው መረጃ ይህን ይመስላል:-…

