በክረምቱ አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ዮናስ በርታ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዚህ ቀደም በባህር ዳር ከተማ…
ዝ ክለቦች
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ የካቲት 13 ቀን 2012 FT’ ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባ ጅፋር 42′ አዩብ በቀታ –…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር
በ15ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ ግብር ሀዋሳ ላይ የሚደረገውን የሀዲያ ሆሳዕና እና ጅማ አባ ጅፋር የነገ 9:00…
Continue Readingድሬዳዋ ከተማ ከናይጄሪያዊው አጥቂ ጋር ተለያየ
በክረምቱ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ፕሪንስ ባጅዋ አዴሴጎን ከድሬዳዋ ጋር መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ለድሬዳዋ…
‘እኔ ለወልዋሎ’ የጎዳና ሩጫ እሁድ ይካሄዳል
ወልዋሎ ከሦስት ቀናት በኃላ የሚካሄድ ‘እኔ ለወልዋሎ’ በሚል መሪ ቃል የጎዳና ሩጫ አዘጋጅቷል። በክለቡ ደጋፊ ማኅበር…
ወላይታ ድቻ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል
ወላይታ ድቻ የተከላካዩ ደጉ ደበበ እና አማካዩ ተስፋዬ አለባቸውን ውል ለተጨማሪ አንድ ዓመት ሊያራዝም ከስምምነት ደርሷል፡፡…
የመቐለ 70 እንደርታው አምበል ህክምናውን አጠናቆ ተመልሷል
በቅድመ ውድድር ላይ ጉዳት አጋጥሞት ላለፉት ስድስት ወራት በጉዳት ላይ የቆየው የመቐለው አምበል ሚካኤል ደስታ ህክምናው…
“ትልቅ ተጫዋች ሆኛለው፤ ትልቅ አሰልጣኝ የማልሆንበት ምንም ምክንያት የለም” አዳነ ግርማ
የእግር ኳስ ህይወቱን በሀዋሳ ከተማ የጀመረውና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታው በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ…
ወላይታ ድቻ ጊዜያዊ አሰልጣኙን ቋሚ ሊያደርግ ነው
ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ስንብት በኃላ ያለፉትን ስድስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በመምራት ለወላይታ ድቻ ውጤት መሻሻል ቁልፍ…
በፕሪምየር ሊጉ አንድ ጨዋታ ላይ የቀን ለውጥ ተደረገበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ…

