የወራጅነት ስጋት ያለበትን መቐለ 70 እንደርታን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማዎች ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2-1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። የ32ኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
ምዓም አናብስት ከወራጅ ቀጠናው የሚወጡበት ዕድል ለማመቻቸው ዐፄዎቹ ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለማምለጥ የሚፋለሙበት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ
በአምስት ነጥቦች እና በስድስት ደረጃዎች የሚበላለጡ ቡድኖች ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቀትር ላይ ይካሄዳል። በአርባ ሦስት…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ በፈረሰኞቹ በተረቱበት ጨዋታ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደዋል
የፍፁም ጥላሁን ብቸኛ ግብ ለፈረሰኞቹ ከሦስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ድል ሲታጎናፅፍ ስሑል ሽረን ከሊጉ የመሰናበቱን ነገር…
የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀ
ኢትዮጵያ መድን በትናንትናው ዕለት ኢትዮጵያ ቡና በፃፈው ደብዳቤ ዙርያ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ እና ይህ ካልሆነ አቤቱታው…
የጣና ሞገዶቹ በዓይነቱ ለየት ያለ ስምምነት ፈጸሙ
ባህር ዳር ከተማ በዓይነቱ ለየት ያለውን የሚዲያ እና ኢቨንት አብሮ የመሥራት ስምምነት ተፈራርሟል። ባህር ዳር ከተማ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ከድል ጋር መታረቅ የሚጠበቅበት ኤሌክትሪክ ከ ጦና ንቦቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚጠበቅባቸው ቡናማዎቹ መውረዳቸውን ካረጋገጡት ቢጫዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
በሊጉ ለመሰንበት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ የሚጠበቅበት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ…

