ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ነገ ከሚደረጉ የሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች መካከል ሐረር ላይ ድሬዳዋ ፋሲልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ በዛሬው ቅድመ ዳሰሳችን…

ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ ለምን መጣ ?  

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚወዳደረው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ ፊርማውን ያኖረው ናይጄሪያዊው አጥቂ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዋሳ ከተማው ጨዋታ አስቀድሞ የተከሰተውን የደጋፊዎች ግጭት አስመልክቶ ዝርዝር ሁኔታውን ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አሳወቀ። በኢትዮጵያ…

ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ይመለስ ይሆን ?

ውሉ ሳይጠናቀቅ በስምምነት ከግብፁ ኢስማይሊ ጋር የተለያየው የቀድሞው የጅማ አባ ጅፋር አጥቂ ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በጥር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሀዋሳ ከተማ 

ትላንት እንዲካሄድ መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረውና ከበርካታ ንትርኮች በኋላ ዛሬ በ9 ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ…

ሪፖርት | ከጉዞ የተመለሱት ሀዋሳዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ነጥብ ወስደዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ትላንት አዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረውና…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ እንዲደረግ ተወሰነ

ትላንት በተፈጠረ የደጋፊዎች ግጭት ምክንያት ጨዋታው ከመከናወኑ በፊት የተቋረጠው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ…

ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ምድብ ሀ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ወልዲያ ከሁለት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ሲጥል ኤሌክትሪክ…

ሀዋሳ ከተማዎች በመመለስ ላይ ናቸው

ትናንት በደጋፊዎች ግጭት ምክንያት ሳይደረግ የቀረው ጨዋታ ዛሬ እንደሚከናወን ቢገለፅም የሀዋሳ ቡድን አባላት በአሁኑ ሰዓት ጉዞ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1-1 ሲዳማ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ከሲዳማ ቡና 1-1 ከተለያዩበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ…