የ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሙሉ ድልድል

የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ባለፈው ሳምንት ሲወጣ ሙሉ ድልድሉንም ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ…

አንድ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ለሙከራ ወደ ግብፅ ያመራል

ከኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን የተገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እሱባለው ጌታቸው ለሙከራ…

የግል አስተያየት : ቅዱስ ጊዮርጊስና የሊጉ ጅማሮ…

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ ባለፈው እሁድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ያደረገው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማን…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ቀጠረ

የውድድር ዓመቱን በጥሩ ሁኔታ ያልጀመረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ የነበሩት ፖርቱጋላዊው ማኑኤል ቫዝ ፒንቶን ካሰናበተ በኋላ…

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቀረበ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ በደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተካሄደው ጨዋታ “ያለ…

በአዳማ ከተማ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች መካከል ዕርቀ ሰላም ወረደ

በደጋፊዎች መካከል የሚፈጠሩ ችግሮችን ለማስቀረት የታሰበ ዕርቀ ሰላም በአዳማ አበበ ቢቃላ ስታድየም ዛሬ ረፋድ ላይ የሚመለከታቸው…

ስሑል ሽረ የማልያ ስፖንሰር ተፈራርሟል

አዲስ አዳጊው ስሑል ሽረ ከራያ ቢራ ጋር የማልያ ስፖንሰር የተፈራረመ ሦስተኛው የትግራይ ክለብ ሆኗል። ከከፍተኛ ሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአጼዎቹ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀዋሳን ድል አድርጓል

በኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በአወዛጋቢ የዳኛ ውሳኔ ለ20 ደቂቃዎች ለመቋረጥ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ

ዘንድሮ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ስሑል ሽረ ወላይታ ድቻን ያስተናገደበት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። የሁለቱ…