ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ጠየቀ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ ላይ የተጣለበት የ50 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተገቢ አለመሆኑን…

” በግሌ ተጨማሪ ልምምዶች መስራቴ ወደ ቀድሞ አቋሜ እንድመለስ ረድቶኛል” አብዱልከሪም መሐመድ

ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በክረምቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያመራው አብዱልከሪም መሐመድ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሳምንታት ከቡድኑ ጋር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዳማን በማሸነፍ ወደ 3ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል

የ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ የሆነው እና በጉጉት የተጠበቀው የኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በቡና የ1-0 አሸናፊነት…

Continue Reading

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ወደ መሪነት ተመልሷል

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ከተደረጉ ጨዋታዎች መሀከል በቅድሚያ የተከናወነው የጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያ ጨዋታ በተመስገን…

ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 3

ትናንት ስድስት ጨዋታዎችን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚቀጥሉ ሁለት ጨዋታዎች…

Continue Reading

ሪፖርት | ወልዋሎ ደደቢትን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ ወራጅ…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ቀጥሏል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ…

ሪፖርት | የዮሴፍ ዮሀንስ ድንቅ ግብ ለሲዳማ ቡና ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛው ሳምንት በእኩል 29 ነጥቦች የወራጅ ቀጠናው አፋፍ ላይ የተገኙት ሲዳማ ቡና እና…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ መሪ ሆኗል

በዕለቱ የመጨረሻ በነበረው የ26ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዲያን አስተናግዶ 3-1 በማሸነፍ ከረጅም ጊዜያት በኋላ…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የዳንጉዛ ደርቢ ጨዋታ ያለ…