ፍርዳወቅ ሲሳይ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በቅርቡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ፍርዳወቅ ሲሳይን ማስፈረም…

በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ድልድል ዙሪያ የተሰጡ አስተያየቶች

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ምድብ ለማለፍ የሚደረጉ ጨዋታዎች ረቡዕ በተደረገ ስነ-ስርዓት ታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ክለቦች የሆኑት…

ሮበርት ኦዶንካራ ከዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ውጪ ሆኗል

ዩጋንዳ ከሳኦቶሜ ፕሪንስፔ እና ማላዊ ጋር ላለባት የወዳጅነት ጨዋታ የተጠራው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ…

ለወላይታ ድቻ የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቷል

ዛማሌክን በመለያ ምቶች አሸንፎ ወደ ሁለተኛው ዙር ያለፈውና ትላንት በካይሮ በወጣው የእጣ ማውጣት ስነስርዓት ከታንዛኒያው ያንግ…

የፋሲል ከተማ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሊያገኙ ነው

ፋሲል ከተማ በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎችን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንዲያገኙ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር ውል…

ጋቶች ፓኖም በዚህ ሳምንት ጨዋታ ላይ አይሰለፍም

በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ በሆነ የዝውውር ሂሳብ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው ጋቶች ፓኖም ያለፉትን አምስት ቀናት ባጋጠመው የጡንቻ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | የኢትዮጵያ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ምድብ ለመግባት የሚደረጉ ጨዋታዎች ዛሬ በተደረገው የእጣ ድልድል ሲታወቁ የኢትዮጵያዎቹ ቅዱስ…

ጥቂት ነጥቦች በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ድልድል ዙርያ

የካፍ ኮንፌዴሬሽንስ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ድልድል ከደቂቃዎች በፊት በግብጽ መዲና ካይሮ ተካሂዶ ሁለቱ የኢትዮጵያ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን…

አርባምንጭ ከተማ ከሶስት ተጨዋቾች ጋር ተለያይቷል 

በያዝነው አመት በርካታ የአስተዳደራዊ እና የአሰልጣኝ ቡድን አባላት ለውጥ ያደረገው አርባምንጭ ከተማ አሁኝ ደግሞ ነባር ተጫዋቾችን…

የኢትዮጵያ ክለቦች በኮንፌድሬሽን ዋንጫው እነማንን ሊያገኙ ይችላሉ?

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ከሚያዘጋጃቸው የክለብ ውድድሮች መካከል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ አንዱ ነው፡፡ በፈረንሳዩ ግዙፍ ድርጅት ቶታል…