​ወላይታ ድቻ ከ ወልዲያ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በፌዴሬሽኑ ወሳኔ ተሰረዘ

በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንትሶዶ ላይ እንዲደረግ ፌዴሬሽኑ ባወጣው መርሀግብር መሰረት የካቲት 9 አርብ በ09:00 ላይ…

​መቐለ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየትን ቀጥሎበታል

በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመርያው የውድድር አመት መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው መቐለ ከተማ…

​” አሁን ባለው ነገር ደስተኛ ነኝ” መሐመድ ናስር

መሐመድ ናስር ያለፉትን 12 አመታት በጅማ ከተማ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ መከላከያ ፣ ኒያላ ፣ ኢትዮ…

​ሪፖርት | ደደቢት መከላከያን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል

ከተላለፉ ጨዋታዎች ውጪ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢት እና መከላከያ በአዲስ አበባ ስታድየም…

​ወልዲያ አርብ ወደ ውድድር ይመለሳል

ቡድኑ በጊዜያዊነት ተበትኖ የነበረውና ከጥር 13 በኋላ ያለፉትን 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ማድረግ ያልቻለው ወልዲያ አርብ ከወላይታ…

​ሚካኤል አኩፎ ከመቐለ የተቀነሰ ሌላው ተጫዋች ሆኗል

በክረምቱ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው የ32 ዓመቱ ጋናዊ አማካይ ሚካኤል አኩፎ ቡድኑ የውጪ ዜጎችን ቁጥር የማመጣጠን ሰለባ…

​ደደቢት ከ መከላከያ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ ከተደረጉ ጨዋታዎች በተጨማሪ ዛሬ 11 ሰዐት ላይ በአዲስ…

​ሪፖርት | ፋሲል ከተማ አርባምንጭን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት አጼ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1-0…

Confederations Cup| Wolaitta Dicha’s Continental Debut Ends in Stalemate

Ethiopian side Wolaitta Dicha played out a one all draw against Zimamoto of Zanzibar in CAF…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ| ወላይታ ድቻ ከሜዳው ውጪ አቻ ተለያይቷል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ተሳትፎ ያደረገው ወላይታ ድቻ ከሜዳው ውጪ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር 1-1 ተለያይቶ…