ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

ጠንካራ ፉክክር ያስመለከተው የኢትዮጵያ ቡናና የስሑል ሽረ ጨዋታ ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና በስድስተኛው ሳምንት መቐለ…

መረጃዎች | 27ኛ የጨዋታ ቀን

በ7ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ፋሲል ከነማ  ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሪፖርት | የጦና ንቦች ተከታታይ ድል አሳክተዋል

በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ የጦና ንቦች ስሑል ሽረን በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ስሑል ሽረ

የጦና ንቦቹ በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን ከረቱበት የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን

የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

ስሑል ሽረ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ከተማ  አሁንም አልተሸናነፉም፤ ቡድኖቹ የተሰረዘውን የ2012 ጨዋታ ጨምሮ ተከታታይ አራተኛ የአቻ ውጤታቸውን…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን

የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በቀጣዩ ዳሰሳችን እናስመለክታችኋለን። ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በቀጣዩ ዘገባችን እናስመለክታኋለን። ስሑል…

መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ ስለትግራይ ክልል ክለቦች ምን አሉ?

ሦስቱም የትግራይ ክለቦች ከምስል መብት ጋር በተያያዘ እና የአክሲዮን ማህበሩ አባል በመሆን ከፋይናሱ ገቢ ተጠቃሚ በሚሆኑበት…