ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂውን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። መኳንንት አሸናፊ ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለሱ…
ወላይታ ድቻ
ፍፁም ተፈሪ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቀዳሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ፍፁም ተፈሪን ማስፈረሙን…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ከከፍተኛ ሊግ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በሀዲያ…
ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
ከቀናት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል። …
አወል ዓብደላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከፕሪምየር ሊጉ ከመውረድ በመጨረሻው ጨዋታ የተረፈው ወላይታ ድቻ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ እንዳጠናቀቀ አስታውቋል። የክለቡ ስራ አስኪያጅ…
ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀን ኮንትራት አራዝሟል
በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የወላይታ ድቻ ዋናው ቡድንን የተረከቡት አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ ለተጨማሪ አንድ ዓመት በወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ሰበታ ላይ ወልዲያን የገጠመው ወላይታ ድቻ 3-0 አሸንፎ ከመውረድ የተረፈበትን ውጤት…
የወራጅ ቀጠናው የፍፃሜ ቀን
የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚያስተናግዳቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ክለቦችን ወደ ከፍተኛ ሊግ…
ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…

