Ethiopian torch bearers Wolaitta Dicha have caused a huge upset when they defeat one of African…
Continue Readingወላይታ ድቻ
” ከዚህም በላይ ይገባን ነበር” አሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ
በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን አስተናግዶ 2-1 አሸንፏል። ክለቡን…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ዛማሌክን በመርታት ሀዋሳን በደስታ ማእበል ውስጥ አስጥሟታል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 10፡00 ሰአት ላይ አስተናግዶ ከመልካም…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከ ዛማሌክ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ የካቲት 28 ቀን 2010 FT ወላይታ ድቻ 2-1 ዛማሌክ 16′ በዛብህ መለዮ 77′ ያሬድ ዳዊት 36′…
CAFCC| Wolaitta Dicha Braced For Zamalek Assignment
Ethiopian side Wolaitta Dicha tackles Egyptian giants Zamalek in the first round of the CAF Total…
Continue Readingኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ዛማሌክ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ አመሻሽ ላይ ሰርቷል
በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻን የሚገጥመው የግብፁ ዛማሌክ ዛሬ 10 ሰአት ላይ የነገውን ጨዋታ በሚያደርግበት…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ረቡዕ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ከዛማሌክ ለሚያደርገው የአንደኛ…
ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ዛማሌክ ዛሬ ለሊት አዲስ አበባ ይገባል
በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያው ወላይታ ድቻ በመጪው ረቡዕ ሀዋሳ ላይ የግብፁን ዛማሌክን…
የወላይታ ድቻዎቹ ተስፈኛ ወጣቶች በረከት ወልዴ እና ቸርነት ጉግሳ …
የወላይታ ድቻ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ዘጠኝ አመታት ከሶዶ እና አጎራባች ክልሎች የሚገኙ ታዳጊዎችን በየአመቱ በመመልመል…
ዮናታን ከበደ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
ከቀናት በፊት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ዮናታን ከበደ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ወላይታ ድቻ ማምራቱ…