ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ 7ኛ እና 8ኛ ዝውውሩን አጠናቋል። ደስታ ደሙ እና ሮቤል አስራት ቢጫ…

ኤፍሬም አሻሞ ወልዋሎን ተቀላቅሏል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኤፍሬም አሻሞን የክረምቱ 6ኛ ፈራሚ አድርጓል። በ2008 ክረምት ንግድ ባንክን ለቆ ወደ ደደቢት…

አማራህ ክሌመንት ወደ ወልዋሎ አምርቷል

ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር እንደሚቀጥል የታወቀው ወልዋሎ ዓ.ዩ ግዙፉን የደደቢት ግብ ጠባቂ በእጁ አስገብቷል።  በተጠናቀቀው የውድድር…

ጸጋዬ ኪዳነማርያም ውላቸውን አድሰዋል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የተረከቡት አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያም በወልዋሎ ውላቸውን አራዝመዋል። ዓመቱን አርባምንጭ ከተማን…

ወልዋሎ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አማኑኤል ጎበናን የክለቡ 4ኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።  አማኑኤል አርባምንጭ ከተማን በአምበልነት…

ወልዋሎ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈርሟል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ መቐለ ከተማ አምርቶ…

ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

በሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን ለመጀመር እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ብርሀኑ ቦጋለ ከረጅም…

ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውላቸውን ያጠናቀቁ 4 ተጫዋቾችን ውል አድሷል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ክለቡ…

ወልዋሎ ከራያ ቢራ ጋር የስፖንሰርሺፕ ውል ፈፅሟል

ባለፈው ሳምንት ከመቐለ ከተማ ጋር የሶስት ዓመት የስፖንሰርሺፕ ውል የተፈራረመው ራያ ቢራ  አሁን ደግሞ ከሌላው የትግራይ…

ሪፖርት| የዳኛችው በቀለ ሁለት ጎሎች ድሬዳዋን ከመውረድ አትርፈዋል

ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ እሁድ ረፋድ 4:30 ላይ ተካሂዶ…