2003 ኢትዮጵያ ቡና የፕሪምየር ሊጉን የመጀመርያ ዋንጫ ሲያነሳ የወቅቱ የቡድኑ አንበል ዕድሉ ደረጄ ጊዜውን ወደ ኃላ…
የሶከር አምዶች
በዳሶ ሆራ የት ይገኛል ?
በመከላከያ እና ሙገር በቆየባቸው ዓመታቶች በጠንካራ ተጫዋችነቱ የሚታወቀው ግዙፉ አጥቂ በዳሶ ሆራ የት ይገኛል? በባቱ ከተማ…
” ሠላሳ ሠባት ዓመታት ለመጠበቅ የተገደድንበት ጎል” ትውስታ በአዳነ ግርማ አንደበት
በእግር ኳስ ሕይወቱ በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ ተጫዋች አዳነ ግርማ…
የዘጠናዎቹ ኮከቦች | ከቺቾሮ… ባሎኒ… እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም የዘለቀ የእግር ኳስ ጉዞ (ክፍል ሁለት)
ከቀናት በፊት ከኤፍሬም ዘርዑ ጋር ያደረግነው የመጀመርያ ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል አሁን ደግሞ ሁለተኛው እና የመጨረሻው ክፍል…
ወንድወሰን ሚልኪያስ የት ይገኛል ?
በአዳማ ከተማ በተጫወተባቸው ዓመታት ስኬታማ ቆይታ በማድረግ የሚታወቀው የተከላካይ አማካዩ ወንድወሰን ሚልኪያስ አሁን የት ይገኛል? ከአርባምንጭ…
ታከለ ዓለማየሁ የት ይገኛል?
ወደ ፊት ብዙ ተሰፋ የተጣለበት እና የበርካታ የሊጉ ክለቦች ዓይን ማረፊያ የነበረው የቀድሞው የአዳማ ከተማ የመስመር…
“ሀያ ዋንጫዎች ያነሱ እጆች” ትውስታ በደጉ ደበበ አንደበት
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ያለፉት 20 ዓመታት ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው እና የበርካታ ድሎች…
አስተያየት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል…?
በኮሮና ምክንያት እግርኳስ ከአፍቃሪያኑ ከተለየ እነሆ በርካታ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በሃገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ይፋዊ ጨዋታዎች ከመከወን…
የትግል ፍሬ ትዝታዬ – በኤርሚያስ ብርሀነ
ይሄ ፅሁፍ ረጅም ነው – ምናልባት ለአንዳንዱ አሰልቺም ሊሆን ይችላል። እኔ ትዝታዬን ጽፌያለሁ፤ ስለፃፍኩትም ደስ ብሎኛል።…
Continue Reading” የሞሮኮ ሴራ በኦሊምፒክ ማጣርያ” ትውስታ በቢንያም አሰፋ
ለ2004 የአቴንስ ኦሊምፒክ ለማለፍ የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከታሪካዊው ውድድር የቀረበት ሁኔታ…

