ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | መሪው ነጌሌ አርሲ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በምድብ ለ በዛሬው ዕለት ሶስት ጨዋታዎች ተደርገው ሁለቱ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ወልዲያ እና ጅማ አባ ጅፋር ድል አድርገዋል

በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሦስት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ሲደረጉ ወልዲያ እና ጅማ አባ ጅፋር ድል…

ከፍተኛ ሊግ | ኤሌክትሪክ የመጀመርያ ሽንፈት ሲያስተናግድ ነገሌ አርሲ መሪነቱን አጠናክሯል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እና ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ሲሸነፍ አዲስ አበባ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል አድርገዋል

የምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ቤንች ማጂ ቡና እና ይርጋ ጨፌ ቡና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሸገር እና አርባምንጭ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ዛሬ መደረግ ሲጀምር በምድብ ‘ለ’ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና…

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዛሬ በተከናወኑ 8 ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ የምድብ ለ ጨዋታዎች በሙሉ በአቻ ውጤት…

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

አምስተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በሁለቱ ምድቦች ያስተናገዳቸው ስድስት ጨዋታዎች በሙሉ በመሸናነፍ ተጠናቀዋል።…

ከፍተኛ ሊግ | የ4ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች 4ኛውን ሳምንት ሲያሳርግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነጌሌ አርሲ የድል…

ከፍተኛ ሊግ | የ4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ ሞጆ ከተማ ፣ ካፋ ቡና ፣ አዲስ አበባ…

ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሣምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሣምንት ዛሬ በምድብ ‘ሀ’ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ነቀምቴ ከተማ ድል ቀንቶታል።…