ሀዲያ ሆሳዕና በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ተከታታይ ድል ካስመዘገበበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ነብሮቹ በተመስገን ብርሀኑ የሁለተኛ አጋማሽ ብቸና ግብ ቡናማዎቹን 1ለ0 በመርታት ሁለተኛውን ተከታታይ ድላቸውን ተቀዳጅተዋል። ሀድያ ሆሳዕና…
መረጃዎች | 31ኛ የጨዋታ ቀን
የ8ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና በድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ መድን
ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን ከረታበት ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ተከታታይ 3ኛ ድል አሳክቷል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድኖች ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ጎሎች አዳማ ከተማን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ሊጉ ከመቋረጡ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ያለ ግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። ሲዳማ ቡናዎች በባህር ዳር ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው…
መረጃዎች | 30ኛ የጨዋታ ቀን
በ8ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ
በምሽቱ መርሃግብር ድሬዳዋ ከተማ በመስዑድ መሐመድ የጭማሪ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 ከረቱበት…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የናፈቁትን ድል አጣጥመዋል
ሁለት ከድል የራቁ ቡድኖችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ መስዑድ መሐመድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ፍፁም ቅጣት…

