የ2016 የውድድር ዘመን የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የሆነው ፍሬው ጌታሁን ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ…
01 ውድድሮች
ፋሲል ከነማ ዩጋንዳዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
በቅርቡ ከቡናማዎቹ ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩትና ቀደም ብለው…
ወልዋሎ የመስመር ተከላካዩን አስፈረመ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በደሴ ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመሩት እና…
ቢጫዎቹ ተከላካይ አማካዩን አስፈርመዋል
ቀደም ብሎ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ መሪነት…
ጦሩ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት የሚመራው መቻል የአጥቂ መስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተጠበቀው ልክ ተፎካካሪ…
ሽረ ምድረ ገነት የአጥቂን ዝውውር አጠናቀቀ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ ምድረ ገነት አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ጦሩ ዝግጅቱን በይፋ ጀምሯል
በዘንድሮው የዝውውር መስኮት ጠንካራ ተሳታፊ የነበሩት መቻሎች ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። መቻሎች ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በሊጉ ደካማ የሆነ…
የግራ መስመር ተከላካዩ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
ያለፈውን አንድ ዓመት በጣና ሞገዶቹ ቤት የቆየው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል። በቅርቡ ይፋዊ…

