የሊጉ ክስተት የሆነውን ቡድን ያስመለከተን አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ታውቋል። ወደ ሊጉ በመጣበት ዓመት…
01 ውድድሮች
ዐፄዎቹ የአሰልጣኛቸውን ውል ለማራዘም ተቃርበዋል
ፋሲል ከነማ ያለፉትን ወራት ቡድኑን የመሩትን አሰልጣኝ ለማቆየት የክለቡ ቦርድ መወሰኑን አውቀናል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አሰልጣኝ…
ቆይታ ከወልዋሎ ፕሬዚዳንት አቶ አንገሶም ተኽላይ ጋ
👉”ሀገር ወክለን እንደ መቅረባችን እንዲሁም ካለብን ችግሮች አንፃር ድጋፍ እንሻለን” 👉”ላሳያችሁኝ ፍቅርና ክብር ምስጋናዬ ላቅ ያለ…
የግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
ሁለት ጊዜ የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የተባለው አቡበከር ኑራ መዳረሻው የት እንደሆነ ታውቋል። ከኢትዮጵያ መድን ጋር…
ቻምፒዮኖቹ ወሳኝ ተከላካያቸውን ለማቆየት ተስማምተዋል
በዘንድሮ ዓመት አብዛኛውን ጨዋታዎች ለሲዳማ ቡና በመጫወት ያገለገለው ተከላካይ በሻምፒዮኖቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል። ትናንት የመስመር አጥቂውን…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል
ከሁለት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች በሲዳማ ቡና ለመቆየት መስማማቱን አውቀናል። ሲዳማ…
የጦና ንቦቹ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
ወላይታ ድቻን ከነበረበት የወራጅ ስጋት ያላቀቁትን አሰልጣኝ በቡድኑ ለማቆየት መቃረባቸውን አውቀናል። የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሯቸው…
ወልዋሎ ዓ/ዩ በአፍሪካ መድረክ በሚኖረው ውድድር እና የሰባ ዓመት ታሪካዊ በዓሉን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “የምንወክለው ሀገራችንን እንደመሆኑ መጠን ሕዝቡና መንግሥት ድጋፍ እንዲያደርግ እንጠይቃለን” አቶ አሮን ሀጎስ 👉 “ወልዋሎን የህዝብ…
ተጠባቂውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በነገው ዕለት የሚደረገውን የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። ለ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ…

