ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሀላባ ከተማ የእለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 17ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲገባደድ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከ7 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

አዳማ ከተማ በሙሴ ኪሮስ እና ቢኒያም ዐይተን ድንቅ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 መርታት ችሏል። በዕለቱ ቀዳሚ…

መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን

በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክቶ ተከታዮቹን መረጃዎች ልናጋራችሁ ወደናል። አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለመሸናነፍ ተገባዷል

የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ለሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ጎል እና አንድ አንድ ነጥብ በማስገኘት…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን…

የጣና ሞገዶቹ የዚህ ሳምንት ጨዋታ ተራዝሟል

አማካይ ተጫዋቻቸውን በሞት ያጡት ባህር ዳር ከተማዎች ቅዳሜ ከወልቂጤ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል

በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻሎች በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን 1ለዐ ረተዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል…

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ ውድድር ከቀናት ዕረፍት በኃላ ነገ በ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል ፤ እኛም ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የሶስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ነጥብ ሲጋሩ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ስልጤ ወራቤ እና ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር በምድብ “ሀ” ስልጤ ወራቤ እና…