ባለፈው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ላይ…
01 ውድድሮች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | 2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን
የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና ከ ነገሌ አርሲ ቡናማዎቹ እና…
ትኩረት | ፕሪምየር ሊጉ እየተጀመረ ወይስ እየተጠናቀቀ ?
የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጅማሮውን አድርጓል ፤ አጀማመሩ ግን ብዙም ያልተለመደ ነበር…..…
ዳግማዊ አርአያ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ለሸገር ከተማ ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው አጥቂው ወደሌላኛው አዲስ አዳጊ ክለብ አቅንቷል። ያለፉትን ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ…
ቁመታሙ የመሃል ተከላካይ ሰጎኖቹን ተቀላቅሏል
በአውሮፓ ፣ አሜሪካ እንዲሁም በአፍሪካ የተለያዩ ክለቦች ቆይታ የነበረው የመሃል ተከላካይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል። በሊጉ…
ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቢጫ ለባሾቹ ቤት ቆይታ የነበረው ናትናኤል ዘለቀ አዲስ አዳጊዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። የ2018 የውድድር…
ባህር ዳር ዓመቱን በድል ሲከፍት መድን ከአዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ምደብ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች የጣና ሞገዶቹ ነብሮቹን ሲያሸንፉ የዓምናው…
መቻል በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ድል ሲያደርግ ፋሲል እና ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ነጥብ ሲጋሩ…
የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ከ17 ሺህ በላይ ደጋፊዎች በታደሙበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ብቸኛ ጎል ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 መርታት…

