በ7 ተጫዋቾች ብቻ እስከ ዛሬ ልምምዱን ሲሰራ የነበረው ሰበታ ከተማ ነገ ከፋሲል ከነማ ጋር ጨዋታውን ሊያደርግ…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ ከድሬዳዋ ላይ ከወሰደበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…
ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል
ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዲስ አበባ ከተማ
ብዙዓየሁ ሰይፈ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ አዲስ አበባ ከተማ በመጨረሻም ወላይታ ድቻን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ባለቀ ሰዓት ሦስት ነጥብ አሳክቷል
አሰልቺ በነበረው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ተቀይሮ በገባው ብዙዓየሁ ሰይፈ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከድል ጋር ተገናኝቷል።…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
በ26ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው እና አቡበከር ናስር ደምቆ ባረፈደበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና…
ቅድመ ዳሰሳ | የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዳሰሳ
የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን የተመለከተው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ በስድስት…
Continue Reading
አዲስ አበባ ከተማ ስለሚገኝበት ሁኔታ አጣርተናል
ነገ ቀትር ላይ ወላይታ ድቻን የሚገጥመው አዲስ አበባ ከተማ አምስት ቀናትን ያለ ልምምድ አሳልፎ ነገ ጨዋታውን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 መከላከያ
ወልቂጤ ከተማ እና መከላከያ ያለ ጎል ካጠናቀቁት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ…

