ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ሲመለስ ቀዳሚውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የሁለተኛው ዙር መባቻ…

በሁለተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ዙርያ የተዘጋጀ ጥንቅር

የመጀመርያው ዙር በሁለት የተመረጡ ከተሞች ተካሂዶ ከተጠናቀቀ በሏላ ነገ በሚጀምረው የሁለተኛው የውድድር ዘመን አገማሽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለክለቡ ደብዳቤ አስገብተዋል

የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “ክለቡን ለጠየኳቸው ጥያቄዎች መልስ ካላገኘሁ ኃላፊነት አልወስድም” በሚል ደብዳቤ አስገብተዋል። በቤትኪንግ…

በዚህ ሳምንት በሚኖሩ ጨዋታዎች ዙርያ ምን ተባለ ?

የሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የነገው ሲጀምር የሰዓት ለውጥ ሊደርግባቸው ይችላል ተብለው ሲነገሩ በነበሩ የዚህ ሳምንት…

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ወሳኝ ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ይደረጋሉ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመጨረሻ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ አላፊ ቡድንን የሚለዩት…

የምድብ ሐ ወሳኝ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት እንዲደረጉ ተወሰነ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ እና ወደ አንደኛ ሊግ ላለመውረድ ብርቱ ትግል የሚኖራቸው…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ የ17ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሀምበርቾ ዱራሜ ሦስተኛነቱን…

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ወሳኝ ጨዋታዎች ውሎ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በተመሳሳይ ሰዓት የተካሄዱት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን…

ጋና ኢትዮጵያን በመጣል ለ6ኛ ተከታታይ ጊዜ ወደ ዓለም ዋንጫው አቅንታለች

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኮስታሪካው የ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እስከመጨረሻው የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል

2010 ላይ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተሰናበቱት ቀይ ለባሾቹ ጌዲዮ ዲላን መርታታቸውን ተከትሎ ለከርሞው ወደ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ…