ሲዳማ ቡና ሁለት ተከላካይ ከከፍተኛ ሊግ ለማስፈረም ተስማምቷል

የሁለት ነባር ተጫዋቾን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት ሲዳማ ቡናዎች ፊታቸውን ወደ ከፍተኛ ሊግ አዙረዋል። ከሰዓታት…

ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል

በጣና ሞገዶቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተቃርቧል። ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናቀር በእንቅስቃሴ…

ሦስቱም ክለቦች የሚጠበቅባቸው የቅጣት ገንዘብ ፈፅመዋል

የሊጉ ሦስት ክለቦች ለፈፀሙት የህግ ጥሰት የሚጠበቅባቸውን የቅጣት ክፍያ መፈፀማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር…

የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

በሴካፋ ካጋሜ ካፕ ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ የሚጠበቀው ኢትዮጵያን ቡና ምድቡን አውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር…

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ

የመስመር ተከላካዩ በአሳዳጊው ክለብ ለተጨማሪ ሁለት አመት ለመቆየት ተስማማ። አራት አመታትን በሲዳማ ቡና ቆይታ ያደረገው ደግፌ…

ሽረ ምድረገነት አማካዩን አስፈረመ

ባለፉት ዓመታት በመቻል ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሽረ ምድረ ገነት አመራ። አሰልጣኝ ዳኒኤል ፀሐዬን በዋና አሰልጣኝነት…

ሽረ ምድረገነት ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ሽረ ምድረገነት በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚዎቹን  አግኝቷል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሮ እስካሁን…

ምዓም አናብስት የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል

በስሑል ሽረ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናከር…

ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ በተመለከተ ከውሳኔ ደርሷል

የኢትዮጵያ ዋንጫን አስመልክቶ ሲዳማ ቡና አዲስ ውሳኔ አሳልፏል። የ2017 የውድድር ዘመን በተካሄደው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ…

ስሑል ሽረ የስያሜ ለውጥ አድርጓል

ከዚህ ቀደም “ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ” በሚል ስያሜ ይታወቅ የነበረው ክለብ ከዚህ በኋላ በሌላ ስያሜ እንደሚጠራ ለሶከር…