የከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ ክለብ ከምባታ ሺንሺቾ የአሰልጣኙ አስፋው መንገሻን ውል ሲያራዝም አስር አዳዲስ ተጫዋቾችንም ማስፈረም ችሏል፡፡…
01 ውድድሮች
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ | ተጠባቂውን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቋል
ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ የሚያደርጉት ተጠባቂው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን የሚዳኙት አራት ዳኞች ተለይተዋል። በነገው ዕለት…
አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቻቸውን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡና…
የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ተጀመረ
በየዓመቱ የሚደረገው እና ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ የሚከናወነው የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ…
አዲስ አበባ ከተማ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ሲቀጥል ለሴት ቡድኑ አሰልጣኝ ሾሟል
አዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ መኮንን ገብረዮሀንስን በወንዶች ቡድን አሰልጣኝነት እንዲቀጥሉ ሲወሰን ሙሉጎጃም እንዳለን የሴቶች ቡድን ዋና…
አአ ከተማ ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ የሸገር ደርቢን በበላይነት አጠናቀቀ
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጠባቂው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 በመርታት በመጪው እሁድ…
የደቡብ ሠላም ዋንጫ የከፍተኛ ሊግ ውድድር ነገ ይጀምራል
በከፍተኛ ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የደቡብ ክልል ሠላም ዋንጫ ነገ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ይጀመራል። ለአራተኛ ጊዜ…
ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አዲስ አሰልጣኝ ሲሾም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው አሰልጣኙ ማቲዮስ ለማን በዋና አሰልጣኝነት ሲቀጥር ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል። ክለቡን…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ
በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው…
“ከእኛ የሚጠበቀው የያዝነውን ነገር ይዘን መሞት ነው” ይሁን እንደሻው
ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ዳግመኛ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት በሁለት ተከታታይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች…