በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰኞ 9፡00 ላይ እንዲካሄድ ታስቦ በዝናብ ምክንያት አንድ ቀን ተራዝሞ ዛሬ…
01 ውድድሮች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ደደቢት [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 90′…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ደደቢት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 11፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም ኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ| ፋሲል ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ሰኞ ሊካሄዱ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የፋሲል ከተማ እና ድሬዳዋ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሀዋሳን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀምሯል
በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በፉሴይኒ ኑሁ ብቸኛ…
ሪፖርት | አርባምንጭ በተመስገን ሐት-ትሪክ ታግዞ የዓመቱን ከፍተኛ ድል በወልዲያ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ላለመውረድ በሚደረገው ትግል ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማ እና ወልዲያን ያገናኘው…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ አቻ ተለያይቶ የሊጉ መሪ የሚሆንበትን እድል አምክኗል
የ24ኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የመጨረሻ በነበረው የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጨዋታ መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተገናኙት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው ያራቀውን ድል አዳማ ከተማ ላይ አስመዘግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ብቸኛ የፍፁም…
ፕሪምየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2
በክፍል ሁለት ቅድመ ዳሰሳችን ከ24ኛው ሳምንት የዛሬ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መሀከል ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ…
Continue Reading