በከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና ሰአት ሽግሽግ ተደረገባቸው

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የሰአት ለውጥ ማድረጉ ታውቋል፡፡ ቀደም…

ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ መቀለ ወደ መለያ ጨዋታው አምርቷል 

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 30ኛ ሳምንት ወደ መቀለ ያመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ  1-1 በሆነ አቻ…

ሪፖርት | ጅማ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል

የ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ጅማ ላይ ወልቂጤ ከተማን ያስተናገደው ጅማ ከተማ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያይቶ ወደ መለያ ጨዋታው አምርቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 30ኛ ሳምንት ሲጠበቁ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዲያ ሆሳዕና እና ሀላባ ከተማ ጨዋታ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች – ከሁሉም ቦታ በቀጥታ..

 FT  መቀለ ከተማ  1-1  ወልዋሎ አዩ.  64′ አስራት ሸገሬ | 90+3′ አለምአንተ ካሳ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 ተጠናቋል፡፡ ወልዋሎ ወደ…

Continue Reading

“በእግርኳሱ ልንለወጥ የምንችለው ክለቦች ወደራሳችን መመልከት ስንጀምር ነው” – አቶ አሰፋ ሀሊሶ (የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ)

ሀሙስ ሰኔ 29 ቀን 2009 በተደረገው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ወላይታ ድቻ መከላከያን በመለያ ምቶች አሸንፎ…

ወላይታ ድቻ – የ2009 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ አሸናፊ !

የ2009 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በመከላከያ እና ወላይታ ድቻ…

መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT  መከላከያ  1-1  ወላይታ ድቻ  21′ ሙባረክ ሽኩር (ራሱ ላይ) | 55′ አላዛር ፋሲካ(ፍቅም) *ወላይታ ድቻ በመለያ ምቶች 4-2…

Continue Reading

የጥሎ ማለፍ ፍፃሜ | መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም 10:00 ላይ ሲደረግ መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ ለዋንጫ…

የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ላይ ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፈውን ቡድን የሚለየው ጨዋታ እንዲሁም በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ…