የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2010 84′ መከላከያ 2-1 ወልዋሎ ዓ.ዩ. – በዳኛው ላይ በተፈፀመ ድብደባ ጨዋታው…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 16ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ ሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2010 FT ሰበታ ከተማ 0-0 የካ ክ/ከተማ – – ቅዳሜ…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበበትን ድል አስመዝግቧል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት ከመሪው ያለውን ልዩነት ማጥበብ…

​ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል

ከሳምንቱ ጨዋታዎች መሀከል ከፍ ያለ ግምት ተሰጥቶት የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ – ለ | ሀላባ መሪነቱን ሲያጠናክር አባ ቡና እና ደቡብ ፖሊስ ደረጃቸውን አሻሽለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ጨዋታዎች ቅዳሜ ተደርገው ሀላባ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር…

ከፍተኛ ሊግ – ሀ | በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታዎች ባህርዳር እና አአ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ቅዳሜ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር መሪው ባህርዳር ከተማ እና ተከታዩ…

​ሪፖርት | የወንድሜነህ አይናለም ድንቅ አጨራረስ ለሲዳማ ቡና ወሳኝ ነጥብ አስገኝቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ድል እየራቀው የመጣው ደደቢትን ይርጋለም ላይ ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በወንድሜነህ አይናለም…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ጋር ያገናኘው ጨዋታ በድራማዊ…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ወስጥ ወሳኝ ድል አሳክቷል

በአዲስ አበባ ስታድየም ወልዲያን ያስተናገደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ድንቅ ግብ ታግዞ 1-0 በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | 22ኛ ሳምንት የሚያዚያ 20 ጨዋታዎች

ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ነገ በይርጋለም ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች…

Continue Reading