ጋሞ ጨንቻዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል

አሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ ረዳት አሰልጣኛቸውን ይፋ አድርገዋል። በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሲቢኢ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሚሆኑት…

ሲዳማ ቡናዎች ምክትል አሰልጣኝ ቀጥረዋል

አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ  አብሯቸው የሚሠራ ረዳት አሰልጣኝ መሾማቸው ታውቋል። ባሳለፍነው ዓመት የሊጉን ዋንጫ ያነሱት ሲዳማ ቡናዎች…

ዳዋ ሆቴሳ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ላለፈው አንድ ዓመት በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አጥቂ ወደ ቻምፒዮኖቹ ለማምራት ተቃርቧል። በሀድያ ሆሳዕና ሁለት ዓመታት…

ጋሞ ጨንቻዎች የመጨረሻ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

አዲስ አዳጊዎቹ  ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝውውራቸውን አጠናቀዋል። በዋና አሰልጣኛቸው ማቲዮስ ለማ እየተመሩ ወደ ወደ ሊጉ ካደጉበት…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?

👉 “የመጀመሪያ 10 ደቂቃ ላይ የሠራናት ስህተት ዋጋ አስከፍላናለች።” 👉 “አሰልጣኝ እንደመሆኔ መጠን እንኳን 4 ጨዋታ…

በረከት ደስታ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በረከት ደስታ መቻል ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል። በመቻል ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂው…

ወሳኙን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች

ዋልያው ከ64 ዓመታት በፊት የአህጉሪቱ ቻምፒዮን በነበረበት ወቅት በዳካር ከተማ ያፈሰውን ድል ለመድገም ይፋለማል። በቅድመ ማጣሪያ…

አሠልጣኝ ክዌሲ አፒያህ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?

“ዋናው ነገር ዕድሉን ስታገኝ ዕድሉን የምትጠቀምበት መንገድ ነው” ክዌሲ አፒያ ዋልያዎቹን አንድ ለምንም ያሸነፈው የሱዳን ብሔራዊ…

ከጨዋታው በኋላ የዋልያዎቹ አለቃ ምን አሉ?

👉 “ይሄንን ጥያቄ ለእናንተ (ጋዜጠኞች) እተወዋለሁ” 👉 “ጨዋታውን ቀድመን መጨረስ ነበረብን” 👉 “ከአጨራረስ ውጪ የነበረው የዛሬው…

ወላይታ ዲቻ የውጭ ዜግነት ያለውን የመሃል ሜዳ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል

የሴራሊዮን ዜግነት ያለው ተጫዋች ሳይዱ ፎፋናህ ለጦና ንቦቹ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል:: ወላይታ ዲቻ ለአዲሱ የውድድር ዘመን…