የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፋሲል እና ንግድ ባንክ ነጥብ በመጋራት ሐዋሳን ተሰናብተዋል
ለ45 ያክል ደቂቃዎች በጎደሎ ተጫዋቾች ለመጫወት የተገደዱት አፄዎቹ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ነጥብ መጋራት ችለዋል። የ30ኛ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአስደናቂ ጉዟቸው ቀጥለዋል
በጠንካራ የመከላከል አቅማቸው ታግዘው ኢትዮጵያ ቡናዎች አዳማ ከተማዎችን 2-0 በመርታት የሊጉን መሪ መከተላቸውን ተያይዘውታል። ኢትዮጵያ ቡናዎች…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል
በወራጅ ቀጠናው ላይ እየዳከሩ የሚገኙትን እና ከቀጠናው በአንድ ደረጃ ብቻ ርቀው የሚገኙትን ቡድኖች ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የሐዋሳ ቆይታቸውን በድል ቋጭተዋል
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ በሀቢብ ከማል ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 በመርታት ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ከድል…
ሪፖርት | መድኖች መሪነታቸውን አጠናክረዋል
ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ መሪነቱን ያሰፋበትን ድል አሳክቷል። መቐለ 70…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የከተማውን ቆይታ በድል ዘግቷል
ሀይቆቹ 2-1 በሆነ ውጤት ፈረሰኞቹን በማሸነፍ ተከታታይ ሶስተኛ ድላቸውን በማሳካት ከተማቸውን ተሰናብተዋል። በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ደጋፊዎች የታደሙበት የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ የማይክል ኪፕሩቭል ብቸኛ ጎል ሲዳማን…
ሪፖርት | መቻል እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንት መገባደጃ መርሐግብር መቻልን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በማጋራት ተቋጭቷል። መቻሎች በ28ኛው…
ሪፖርት | ሙከራ አልባው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
እንደ ተጠባቂነቱ ያልነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባህር ዳር ከተማ ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ባለፈው ሳምንት አቻ…

