በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሳይሸናነፉ ቀርተዋል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል ተደረጎ 0-0 ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከፋሲሉ ሽንፈት…
ሪፖርት | ሙጂብ ቃሲም ዐፄዎቹን በዋንጫ ፉክክር አቆይቷል
በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ ወዲህ ከግብ ርቆ የሰነበተው ሙጂብ ቃሲም ያስቆጠራቸው ሁለት ግቦች…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ጅማን በመርታት ከሀዋሳ የ3ኛነት ደረጃውን አስመልሷል
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና በጅማ አባ ጅፋር ላይ ያሳካውን የ2-1 ድል ተከትሎ ደረጃውን ሲያሻሽል ጅማ…
ሪፖርት | አዞዎቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
በምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ያገኟቸውን ጥቂት ዕድሎች ወደ ግብነት መቀየር የቻሉት አዞዎቹ የብርቱካናማዎቹ በሊጉ የመቆየት ህልም ላይ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል
እንደ አየር ፀባዩ ሁሉ እጅግ ቀዝቃዛ የነበረው የወላይታ ድቻ እና መከላከያ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አዳማ ድል ሲቀናቸው ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የ14ኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው መከላከያ…
ሪፖርት | ኃይቆቹ የጣና ሞገዶቹን በመርታት ወደ ሦስተኛነት ከፍ ብለዋል
ሀዋሳ ከተማ በኤፍሬም አሻሞ እና ብሩክ በየነ ጎሎች ታግዞ ባህር ዳር ከተማን በመርታት ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል።…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን በመርታት ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ይበልጥ ወደ ዋንጫው…
ሪፖርት | ፋሲል ከሰበታ ሦስት ነጥብ በመሸመት ከመሪው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሦስት አጥብቧል
ፋሲል ከነማ በአምበሉ ያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ ሰበታ ከተማን በመርታት የዋንጫውን ፉክክር ከፍ አድርጓል። ሁለት ለየቅል…

