ጥሩ ፉክክር በታየበት እና 31 የጎል ሙከራዎች በነበሩት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን 4ለ2 በማሸነፍ በፕሪምየር…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በድል ጎዳና መጓዙን ቀጥሏል
ሁለቱን የሀይቅ ዳር ከተሞችን ያገናኘው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ለተከታታይ አስራ ሁለት ጨዋታዎች ያለ መሸነፍ ጉዞውን ባህርዳር…
ሪፖርት | የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና ከድሬዳዋው የ1ለ1 የአቻ ውጤት ጨዋታ በሁለት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኙን ጨዋታ በአሸናፊነት አጠናቋል
የአምና ሻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወላይታ ድቻን 3-2 በማሸነፍ ቀጣይ አመት በሊጉ የሚቆዩበትን…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራቱ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በሊጉ ለመክረም እጅግ ብርቱ ፉክክር የተደረገበት እና ከዕረፍት በፊት 2ለ0 ሲመራ የነበረው አዳማ ከተማ በተቃራኒው ከዕረፍት…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሽመክት ጉግሳ መጨረሻ ደቂቃ ብቸኛ ግብ መቻልን በማሸነፍ ለከርሞ በሊጉ ለመቆየት ስንቅ የሆናቸውን ወሳኝ…
ሪፖርት| መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ
ምዓም አናብስቱ ቢጫዎቹን ሁለት ለአንድ በመርታት በሊጉ የሚቆዩበትን ዕድል አለምልመዋል ወልዋሎ በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ…
ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በድል መድመቃቸውን ቀጥለዋል
የሊጉ የዋንጫ ባለቤት ኢትዮጵያ መድን ሀዲያ ሆሳዕናን 3ለ2 በማሸነፍ ነጥቡን 70 አድርሷል። ኢትዮጵያ መድኖች ከመቻሉ የ2ለ0…
ሪፖርት | የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ታጅበው ፈረሰኞቹን 2ለ0 በማሸነፍ በውድድሩ ዓመቱ ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ማጠናቀቀቻውን…
ሪፖርት | አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የልጅ አባት በሆኑበት ቀን ባህርዳር ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የልጅ አባት በሆኑበት ዕለት የጣናው ሞገድ የጦና ንቦቹን 4ለ0 በመርታት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ…

