ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወልቂጤን አሸንፏል

በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በባለዳው…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ፋሲል ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ ባለቀ ሰዓት በተቆጠረበት…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን በትግራይ ስታዲየም ያስተናገዱት መቐለ 70 እንደርታዎች 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና የዓመቱን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ሲዳማ ቡና ያስተናገደው ሀዲያ ሆሳዕና 2-…

ሪፖርት | ዕረፍት አልባው ጨዋታ በባህር ዳር ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል

በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 3-2 በሆነ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1 – 0 ሰበታ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ስሑል ሽረ ሰበታ ከተማን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሀለለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | ስሑል ሽረዎች ከተከታታይ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ሲያደርግ ትግራይ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማን…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ምዓም አናብስትን በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አአ ስታዲየም ላይ መቐለ 70 እንደርታን…

የሴቶች ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ፋሲልን በመርታት ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በሁለተኛ ሳምንት በሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ቅዳሜ ፋሲል ከነማ ከ ሻሸመኔ ከተማ ጎንደር አፄ ፋሲደስ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ባህር ዳርን በመርታት ሊጉን መምራት ጀምረዋል

በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ጎንደር ላይ ባህርዳር ከተማን አስተናግዶ 3-0 አሸንፏል። በጨዋታው መጀመሪያ…