በሁለተኛ ሳምንት በሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ቅዳሜ ፋሲል ከነማ ከ ሻሸመኔ ከተማ ጎንደር አፄ ፋሲደስ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ባህር ዳርን በመርታት ሊጉን መምራት ጀምረዋል
በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ጎንደር ላይ ባህርዳር ከተማን አስተናግዶ 3-0 አሸንፏል። በጨዋታው መጀመሪያ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ባደረገው ጨዋታ ከሽረ ነጥብ ተጋርቷል
በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የሜዳ ጨዋታቸውን ያከናወኑት ወልቂጤዎች ስሑል ሽረን አስተናግደው 0-0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድልን አሳካ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ጋብዞ 2ለ1 ተሸንፏል። የምስራቁ ክለብም የመጀመሪያ…
ሪፖርት| ወልዋሎ ከሀዋሳ ነጥብ በመጋራት ከመሪነቱ ተንሸራቷል
ከስድስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ የተገናኙት ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ግብ ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ አዳማ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሆሳዕና ላይ የግብ ናዳ አዘነቡ
በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡና ሀዲያ ሆሳዕናን 5-0…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ማንሰራራቱን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማ በፍፁም ገ/ማርያም ብቸኛ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አቃቂ ቃሊቲ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እና…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በምዓም አናብስት አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታን መቐለ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ…