የአዲስ አበባው የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል

በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

በቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየርሊግ ስድስተኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ ፋሲል ወደ አሸናፊነት የተመለሰበተሰን የ2-0 ድል ሲዳማ ቡና ላይ…

ሪፖርት | የአህመድ ረሺድ ጎል ለባህር ዳር ከተማ ሦስት ነጥብ አስገኝታለች

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዓመቱን ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወላይታ ድቻን የገጠመው የሙሉጌታ ምህረቱ…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ለረጅም ደቂቃ ሲመራ ቆይቶ…

ሪፖርት | የአቡበከር ናስር ሐት-ትሪክ ቡናን ባለድል አድርጓል

ከአስር ዓመታት በኋላ ከሦስት በላይ ግቦችን ባስተናገደው ሸገር ደርቢ ቡና ጊዮርጊስን 3-2 አሸንፏል። ሁለቱ ቡድኖች ሰበታን…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነቱን አስቀጥሏል

በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማ 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሀዲያ ሆሳዕና ዳዋ ሆቴሳን ከቅጣት…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከድል ጋር ታርቋል

ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በዳዊት ተፈራ ፍፁም ቅጣት ምት ወልቂጤን 1-0 አሸንፏል። ሲዳማ ቡና…

ሪፖርት | በመገባደጃው የተጋጋለው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

ባህር ዳር እና ፋሲልን ያገናኘው የአምስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በክስተቶች ተሞልቶ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወላይታ ድቻን የገጠመው ድሬዳዋ ከተማ…