የሊጉን ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ በሜዳው አበበ ቢቂላ ስታድየም ያደረገው አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ በዳዋ ሆቴሳ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች በሜዳቸው ሀዋሳ ከተማን ያስተናገዱበት ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ከጨዋታው መጀመር በፊት የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ማኅበር…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድሬዳዋ ላይ የጎል ናዳ አዝንበዋል
ጎንደር ላይ በተደረገው የሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሙጂብ ቃሲም እና ሽመክት ጉግሳ ድንቅ ብቃት…
ሪፖርት | ወልዋሎዎች ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
ወልዋሎ በካርሎስ ዳምጠው እና ሰመረ ሃፍታይ ግቦች ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፏል። ሁለቱ በሊጉ አናት የሚገኙትን ክለቦች…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስት ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ
አምስት ግቦች የተቆጠሩበት የባህር ዳር ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል። በባህር…
ሪፖርት| ስሑል ሽረ ዓመቱን በድል ጀምሯል
ስሑል ሽረዎች በዲድዬ ሌብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈዋል። በፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች…
ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ከዐምናው በተሻገረ ቅጣት ከሜዳቸው ውጭ ለመጫወት ተገደው በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ጅማ አባ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከመመራት ተነስቶ ድሬዳዋን አሸንፏል
በአማኑኤል አቃናው በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋን ከተማን…
ሪፖርት | መቐለዎች የዐምና ድላቸውን የማስከበር ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል
ምዓም አናብስት በያሬድ ከበደ እና አማኑኤል ገ/ሚካኤል ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ከፍተዋል። ጨዋታው…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ሲዳማ ቡናን በመርታት ዓመቱን በድል ጀመረ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ እጅግ አስደሳች የደጋፊዎች መልካም ተግባራት የታዩበት የወላይታ…