ሪፖርት | የዓመቱ ፈጣን ጎል በተቆጠረበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን ረቷል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን ባስተናገደው የሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ…

ሪፖርት| የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ግቦች ሰበታን ከወልዋሎ ነጥብ እንዲጋራ አስችለዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ከሰበታ ያደረጉት ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። ወልዋሎ በተከታታይ ጨዋታ…

ሪፖርት| መቐለ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ነጥብ ሲያሳካ ሆሳዕና የመውረድ አደጋ ተጋርጦበታል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን ከቅጣት መልስ በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም መቐለ 70 እንደርታን…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ላይ ሀዋሳን የገጠመው ድሬዳዋ 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን…

ሪፖርት | ወልቂጤዎች አስደናቂ ድልን በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጁ

በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወልቂጤን ያስተናገዱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች…

ሪፖርት | የጣናው ሞገድ ጅማን በሜዳው አሸንፏል

የ2ኛ ቀን የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረ ላይ የግብ ናዳ በማውረድ ዙሩን በድል ከፍቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን የገጠመው ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ አዳማን በማሸነፍ ሊጉን በጊዜያዊነት መምራት ጀምሯል

አንድ ጨዋታ በሜዳቸው እንዳይጫወቱ ቅጣት የተላለፈባቸው ፋሲል ከነማዎች አዳማ ከተማን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ጋብዘው 1-0…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን የሚያሰፋበትን ዕድል አመከነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዙሩን በበላይነት ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር…

ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሜዳው በተመለሰበት ጨዋታ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

ስድስት ግቦች በታዩበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል። ከጨዋታው መጀመር…