ፈረሰኞቹ በቢኒያም ፍቅሩ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን ድል ማድረግ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
ሪፖርት
ሪፖርት | ነብሮቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል አንድ ነጥብ አግኝተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረው ጎል ከፋሲል ከነማ ጋር 1ለ1 ተለያይቷል። ከሽንፈት የተመለሱት…
ሪፖርት | ተጠባቂው የረፋዱ ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹን ከብርቱካናማዎቹ ያገናኘው ተጠባቂው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ግቦች ለቡናማዎቹ ሦስት ነጥብ በማጎናፀፍ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ ነጥብ ተጋርተዋል
በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
የሊጉ መርሃግብር ከቀናት ዕረፍት በኋላ ዛሬ ሲመለስ ሰሑል ሽረን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በዝናብ እና መብራት ምክንያት ሁለት ጊዜ ተራዝሞ ዛሬ ረፋድ ላይ በተቋጨው ጨዋታ ኤሌክትሪክ ድሬዳዋን 2ለ0 አሸንፏል።…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በዝናብ እና መብራት ምክንያት ሁለት ጊዜ ተራዝሞ ዛሬ ረፋድ ላይ በተቋጨው ጨዋታ ኤሌክትሪክ ድሬዳዋን 2ለ0 አሸንፏል።…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ሲዳማ ቡና በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚ ሆኗል
የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ መቻልን የገጠመው ሲዳማ ቡና በመለያ ምት 7ለ6 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍጻሜ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | የጦና ንቦቹ ለተከታታይ ዓመት የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሃግብር ሸገር ከተማን የገጠመው ወላይታ ድቻ 2ለ0 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የፍፃሜ…
ሪፖርት | ሐይቆቹ እጅግ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ሀዋሳ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው በኤርትራዊው ዓሊ ሱሌይማን ግቦች ታግዘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2-1 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ…

