ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሳይመን ፒተር የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በሙከራዎች ረገድ ፍፁም ደካማ የነበረው የሐይቆቹ እና ነብሮቹ የዙሩ ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል። በፌደራል ዳኛ…
ሪፖርት | ዩጋንዳ በመጨረሻ ደቂቃ ግቦች ኢትዮጵያን አሸንፋለች
በሞሮኮ በሚደረገው የ2026 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሉሲዎቹ በዩጋንዳ የ2ለ0 ሽንፈት አስተናግደዋል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አጠናክሯል
ኢትዮጵያ መድኖች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በመጀመሪያው ዙር ከተከታያቸው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአቤል ሀብታሙ እና ኢዮብ ገብረማርያም ግቦች አርባ ምንጭ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ የመጀመርያውን ዙር በ7ኛ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያይተዋል
ከ60 ደቂቃ በላይ በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት ወላይታ ድቻዎች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር 1-1 በሆነ ውጤት…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በደርቢው ደምቀዋል
በተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ ለጣና ሞገዶቹ በሁለተኛው አጋማሽ ጅማሮ እና መጠናቀቂያ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ታግዘው…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል
ነብሮቹ በሄኖክ አርፊጮ የቅጣት ምት ጎል ፈረሰኞቹን 1ለ0 አሸንፈዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በ18ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ተጎናጽፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሸገር…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ስሑል ሽረዎች በኤልያስ አህመድ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ስሑል ሽረዎች…

