በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ምዓብ አናብስት እና የጣና ሞገዶቹ 1ለ1 ተለያይተዋል። ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን ድል…
ሪፖርት

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
የበረከት ግዛው ብቸኛ ግብ ከሳምንታት ጥበቃ በኋላ ፋሲል እና ድልን አስታርቃለች። ሲዳማ ቡናዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

ሪፖርት| ጦሩ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል
ሽመልስ በቀለ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ጨዋታ መቻል አርባ ምንጭ ከተማን ረቷል። አዞዎቹ ወልዋሎን ካሸነፈው ስብስብ አንዱዓለም…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብን አሳክቷል
የዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ድልን…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር እና በርከት ያሉ ሙከራዎች የተደረጉበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ጋር አቻ…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና መድን አቻ ተለያይተዋል
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ መድንን ያገናኘው ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል።…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
የወንድወሰን በለጠ ሁለት ግቦች ባህርዳር ከተማን አሸናፊ አድርገዋል። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በሁለቱም አጋማሾች በተቆጠሩ ጎሎች 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት…

ሪፖርት | መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ በኤሌክትሪክ ከመሸነፍ ተርፈዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሊጉን መሪነት ሊረከብ የሚችልበትን ዕድል በጭማሪ ደቂቃ ባስተናገደው ግብ ሳይጠቀምበት ቀርቷል። ኤሌክትሪክ ከፋሲሉ የ3ለ2…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ነብሮቹ በተመስገን ብርሀኑ የሁለተኛ አጋማሽ ብቸና ግብ ቡናማዎቹን 1ለ0 በመርታት ሁለተኛውን ተከታታይ ድላቸውን ተቀዳጅተዋል። ሀድያ ሆሳዕና…